Adwa

የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ።

July 8, 2025
admin

የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የሰራዊት አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል።

በጉብኝታቸውም፤ ኢትዮጵያ ለአንድነቷ እና ለሉዓላዊነቷ ታላቅ መስዋዕትነት እና ገድል የተሰራላት ትልቅ የጀግንነት ታሪክም ያላት ሀገር መሆኗ የታየበት ነው ብለዋል፡፡

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአልበገር ባይነትን፤ የአንድነት፤ የነጻነት ፋና ወጊ እኛ ኢትዮጵያውያኖች እንደመሆናችን መጠን ይህን ተግባር ለትውልድ ለማሻገር መከላከያ ሰራዊታችን ለትውልድ የሚሰራው ተግባር ነው ሲሉም ገልጸዋል፡፡

የዓድዋ ድል መታሰቢያ እንደ መከላከያ ሰራዊት በአባቶቻችን ጀግንነት እንድንኮራ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ ልዩ የሞራል እና የአገር አደራ ስንቅ የሚሰጥ ነውም ማለታቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Today, Ethiopian Defence Force leaders and members made a special trip to the Adwa Victory Memorial. It’s where they remembered Ethiopia’s historic win at the Battle of Adwa. This visit was a big moment for them to think about Ethiopia’s past and show respect to the brave people who fought for our country.

At the memorial, they talked about how important it is. They said it’s not just about the past, but also about Ethiopia’s power, freedom, and togetherness today. They felt proud to be there and proud of Ethiopia’s strength.

Walking around the memorial, they thought about the old times and the sacrifices made for our freedom. It reminded them of how important it is to protect Ethiopia’s history and honor the people who came before us.

After the visit, they felt even more determined to protect Ethiopia and keep its spirit alive. This visit was a reminder of Ethiopia’s bravery and unity, something that still matters a lot today.

Leave a comment